በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሳምንታዊ የስፖርት ፕሮግራም


Caption 2019-03-28 10:16:44 1
Caption 2019-03-28 10:16:44 1

የአካል ጉዳተኞች በሚሳተፉበት የሪዮ ፓራ- ኦሎምፒክ የብር ሜዳልያ ተሸላሚው ኢትዮጵያዊ ታምሩ ከፈለ ደምሴ በፍጻሜውና ሽልማት መቀበያ ፖዲየሙ ላይ የተቃውሞ ምልክት አሳየ።

አትሌቱ በተጨማሪ ወደ ሀገሩ የመመለስ ግላጎት እንደሌለው ተናገረ።

በደቡብ ኮሪያ ደግሞ በየእጅ ለእጅ የትግል ስልት የተወዳደረው ካሣ ተገኝ ይመር ደግሞ የወርቁን ሜዳልያ ካሸነፈ በኃላ፥ በሽልማት አሰጣጥ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የሃገሩ ሰንደቅ ዓላማ እንዳይውለበለብ ብሄራዊ መዝሙሩ ግን እንዲሰማ ጠይቋል።

በየእጅ ለእጅ የትግል ስልት የተወዳደረው ካሣ ተገኝ ይመር
በየእጅ ለእጅ የትግል ስልት የተወዳደረው ካሣ ተገኝ ይመር

በብራሰልሱ የ ዳይሞንድ ሊግ በሴቶቹ 5 ሺህ ውድድር ድል ተቀዳጀች።

አልማዝ አያና
አልማዝ አያና

በእግር ኳስ የመጀመሪያው የሴቶቹ የመካከለኛና ምሥራቅ አፍሪካ ዋንጫ ውድድር በዩጋንዳ ተጀመረ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

ሳምንታዊ የስፖርት ፕሮግራም
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:08 0:00

XS
SM
MD
LG