በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“የፀጥታ ኃይሎች የሚተኩሱት በጭዋ ሕዝብ ላይ ነው” አቶ አዳነ ጥላሁን


ፋይል
ፋይል

የፀጥታ ኃይሎች ጨዋ የሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ይተኩሳሉ፣ ይገድላሉ ያሉት ተቃዋሚዎች ተጠያቂዎቹም የመንግሥት የፖለቲካ መሪዎች እንደሆኑ አስታውቀዋል።

እንዲህ ዓይነቱን ጥያቄ የሚያነሱት የነውጥ እንቅስቃሴው በቁጥጥር ስር መዋሉ ያልተመቻቸው ናቸው ያለው ደግሞ የኢትዮጵያ መንግሥት ነው።

በኢትዮጵያ ያሉ የተቃውሞ እንቅስቃሴዎችን ተከትሎ በተለያዩ አከባቢዎች የተወሰዱ የሀይል እርምጃዎችና የተገደሉ ሰዎች ጉዳይ ማነጋገሩን ቀጥሏል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

“የፀጥታ ኃይሎች የሚተኩሱት በጭዋ ሕዝብ ላይ ነው” አቶ አዳነ ጥላሁን
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:16 0:00

XS
SM
MD
LG