በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሶሎሎ ስደተኞች

የመጋቢት 10/2018 ግድያ ሸሽተው ኬንያ ጊዜያዊ መጠለያ የነበሩ ስደተኞችን ወደ ቀበሌያቸው መመለሱን የሞያሌ ወረዳ አስተዳደር ገለፀ።

የመጋቢት 10/2018 ግድያ ሸሽተው ኬንያ ጊዜያዊ መጠለያ የነበሩ ስደተኞችን ወደ ቀበሌያቸው መመለሱን የሞያሌ ወረዳ አስተዳደር ገለፀ።

አቶ ባገጃ ሞርጌ ስደተኞቹን የኬንያ መንግሥት ባለፈው እሁድ ወደ ሞያሌ እንደመለሳቸው ለአሜርካ ድምፅ ተናግረዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የሶሎሎ ስደተኞች
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:38 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG