በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በግጭቱ መባባስ በሺዎች የሚቆጠሩ ወደ ሱዳን እየተሰደዱ ነው

በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል በተባባሰው ወታደራዊ ግጭት የሰብአዊ ቀውስ እየጨመረ መመጣቱ እየተገለጸ ነው፡፡ ኢትዮጵያን በትግራይ ክልል በኩል ከሱዳን ጋር በሚያዋስነው ድንበርም በሺዎች የሚቆጠሩ መሰደድ መጀመራቸውና ቁጥራቸውም በእየለቱ እየጨመረ መምጣቱ ተነግሯል፡፡

የሚበዙት ስደተኞችም ሴቶች እና ህጻናት መሆናቸውን ተገልጿል።

XS
SM
MD
LG