ማዕከላዊ ተዘጋ
የፌደራል የወንጀል መመርመሪያ ማዕከል ወይም በተለምዶ “ማዕከላዊ” እስር ቤት ዛሬ መዘጋቱን የሀገር ውስጥ የመንግሥት መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። በዚህ እስር ቤት ውስጥ ከዚህ ቀደም ታስረው የተለያየ የማሰቃየት ተግባራት እንደተፈፀመባቸው የሚናገሩ እስረኞች ግን “ማዕከላዊን መዝጋት ሳይሆን የማሰቃየት ተግባሩን ማቆም የበለጠ ጥቅም ይሰጣል” ይላሉ። “በእስር ቤት የተሰቃዩ ሰዎችን ወደ ሌላ ቦታ እያዛወሩ እስር ቤቱን መዝጋት ምንም ለውጥ የለውም “ ብለዋል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ኦክቶበር 18, 2024
የአዋሽ ፈንታሌው የመሬት መንቀጥቀጥ እና እስከ አዲስ አበባ የሚሰማው ንዝረት ቀጥሏል
-
ኦክቶበር 18, 2024
ባይደን ዩክሬንን ቀዳሚ አጀንዳቸው በማድረግ ወደ ጀርመን አቅንተዋል
-
ኦክቶበር 17, 2024
“አባላቴ እየታሰሩ፣ እየታገቱ እና እየተንገላቱ ነው”ተቃዋሚው የትግራይ ነጻነት ፓርቲ
-
ኦክቶበር 16, 2024
በቦንብ ፍንዳታ ሕይወታቸው ያለፈው የደሴ ፍ/ቤት ዳኛ ቀብር ተፈጸመ
-
ኦክቶበር 16, 2024
"የትራንስፖርት ታሪፍ ጭማሪው፣ በኑሯችን ላይ ጫና ይፈጥራ" የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች
-
ኦክቶበር 16, 2024
የአማራ ክልል ግጭት ከፍተኛ ሰብዓዊ ጉዳት ማስከተሉ ተገለፀ