No media source currently available
ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር፣ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ የሀገራቱ መሪዎች ከውይይታቸው በኋላ በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
አስተያየቶችን ይዩ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ