ዋሺንግተን ዲሲ —
አፍሪካ በጋዜጦች ስለ አፍሪካ ከተፃፉት፣ የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል። የታላቁ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ “የሞትና የሽረት ጉዳይ ነው” ስትል ኢትዮጵያ ለግብፅ ምላሽ ሰጠች።
የዛሬው አፍሪካ በጋዜጦች ዝግጅታችን በነጥቡ ላይ ያተኮረ ይሆናል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡