የጠቅላይ ሚኒስትሩ መዝመትና በዙሪያው ያሉ ንግግሮች
ገዥው ብልፅግና ፓርቲ ትላንት የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ አካሂዶ የአመርራ አባላቱ ወደ ጦር ግንባር እንዲዘምቱ አጠቃላይ ውሳኔ አስተላልፎ ነበር። ውሳኔውን ተከትሎም ሰኞ ኅዳር 13/2014 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ወደ ጦር ግንባር እንደሚዘምቱ ባወጡት ጹሑፍ አሳወቁ። ዛሬ ጦር ግንባር መገኘታቸው ተነግሯል። በሌላ በኩል የህወሃት ቃል አቀባይ ጌታቸው ረዳ ዛሬ ባወጡት ትዊት የጠቅላይ ሚኒስትሩን ወደ ግንባር የመዝመት ውሳኔ አጣጥለዋል።/ዘገባውን ያዳምጡ/
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሜይ 16, 2022
የኢትዮጵያው ተደጋጋሚ ድርቅ የአየር ንብረት ለውጡ ማሳያ ነው
-
ሜይ 16, 2022
የዓለም ምግብ ፕሮግራም ተጨማሪ እርዳታ ትግራይ ማድረሱን ገለፀ
-
ሜይ 16, 2022
በላሊበላ ነዋሪዎች ከጦርነት ለማገገም እየታገሉ ነው
-
ሜይ 15, 2022
ደም ሆድ ውስጥ ሲፈስ