የፌዴራል አቃቤ ሕግ በጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዚደንት፣ ዋና ጸሐፊና፣ የአስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ሃላፊ ላይ ክስ መሰረተ።
ተከሳሾቹ፥ “በማታለልና እንዲሁም በሌላ ሰዉ ጥቅምና የስራ አመራር ላይ ከባድ ጉዳት ማድረስ፤” በሚሉ ወንጀሎች ነው አቃቤ ኅግ ክሱን የመሠረተባቸው።
ለዝርዝሩ ዘገባውን ያድምጡ።