በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባዔ ጠርቷል

  • እስክንድር ፍሬው

ፋይል- የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት

የዓመቱን ሥራ አጠናቆ ለእረፍት ከተበተነ ሦስት ሳምንት ያልሞላው የኢትዮጵያ ምክርቤት ለአስቸኳይ ስብሰባ ተጠርቷል።

በዚህ አስቸኳይ ስብሰባ የሚኒስትሮች ሹም ሽር እንደሚጠበቅ ሪፖርተር ጋዜጣ በዛሬው እትሙ አስነብቧል።

በሌላ በኩል ስብሰባው አዋጆችን ለማፅደቅ ነው ብለው የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

XS
SM
MD
LG