በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ በሰብል ምርት “እራሷን ችላለች” ሲሉ አንድ ባለሥልጣኗ አስታወቁ

  • እስክንድር ፍሬው

ብርሃኑ ወልደሚካኤል፤ በግብርና ሚኒስቴር የምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ዳይሬክተር /ፎቶ - ከኢንተርኔት የተገኘ/

በሚኒስትሮች ምክር ቤት በቅርቡ የፀደቀውን የኢትዮጵያ ማኅበራዊ ጥበቃ ፖሊሲ የማስተዋወቅና የዝግጅት ሥራ ከተሠራ ደረጃ በደረጃ ተግባራዊ እንደሚደረግ ተገልጿል።

ፖሊሲው አገሪቱ እራሣቸውን መመገብ ለማይችሉ ዜጎች አቅርቦት ለማሟላት የምትሠራበት መሆኑን አንድ የግብርና ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊ አስረድተዋል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG