በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የግዙፉ የአባይ ግድብ የግንባታ ሂደትና ደህንነት ጥያቄዎች


የግዙፉን የአባይ ግድብ ግንባታ የሥራ ጥራትና ደህንነት በተመለከተ ምንም ዓይነት ጉድለት አይኖርም፤ ሲሉ የፕሮጀክቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ አመለከቱ። ለታችኛው የተፋሰሱ አገሮችም የአባይ ውሃ ፍሰት መቼም እንደማይቋረጥ ሥራ አስኪያጁ አረጋግጠዋል።

እስካሁን በችግርነት ሊነሳ የሚችል ሁኔታ አላጋጠመንም ብለዋል። የዘገባውን ዝርዝር ከዚህ ያዳምጡ፤
XS
SM
MD
LG