በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ይቅርታ ከራስ ይጀምራል" ድምፃዊ ሄኖክ አበበ


"ይቅርታ ከራስ ይጀምራል" ድምፃዊ ሄኖክ አበበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:14:01 0:00

ከአስራ አራት አመታት በኋላ ከካናዳ ተመልሶ ኑሮውን በኢትዮጵያ ያደረገው ድምፃዊ ሄኖክ አበበ 'ይቅርታ' የተሰኘ ሦስተኛ አልበሙን በቅርቡ ለአድማጭ አድርሷል።

በለጋ ዕድሜው ሙዚቃን የጀመረው ሄኖክ 'ያምርባታል' እና 'ቀና እንበል' በተሰኙት ሙዚቃዎቹ ከፍተኛ አድናቆት ያተረፈ ሲሆን የራሱን ግጥምና ዜማዎች በመሥራትም ይታወቃል።

የደስታ ድግስ ባለበት ቤት ሁሉ በማይጠፋው “ልዩ ቀን” ከሥራዎቹ አንዱ ነው።

/ሄኖክ አበበ አዲስ አበባ ከሚገኘው ዘጋቢያችን ኬኔዲ አባተ ጋራ ቆይታ አድርጓል/

XS
SM
MD
LG