ዋሺንግተን ዲሲ —
Sahara desert into Libya
ከሀገር ቤት ተነስቶ ሱዳን ሊብያ በርሃና ባህር አውሮፓ ድርስ ሰንሰለት የፈጠረው የህገወጥ አሸጋጋሪዎች ድብቅ እጅ ብዙዎችን ለሞትና ለጉስቁልና ዳርጓል፡፡
ሴቶች፣ ህፃናት ወጣቶች በረሃ ውስጥ በውኃ ጥምና ርሃብ ህይወታቸውን ያጣሉ፤ ሴቶች ይደፈራሉ፤ ላልፈለጉት እርግዝና ተዳርገው በሊብያ እስር ቤቶችና በየጎዳናው በስቃይ ላይ የሚገኙ በርካቶች መሆናቸውን ገልፀውልናል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።