ሚልተን የተሰኘው ደረጃ 3 አደገኛ አውሎ ነፋስ ረቡዕ እለት ፍሎሪዳን ሲያቋርጥ ከፍተኛ ውድመትን ማስከተሉን የግዛቷ አስተዳዳሪ ሮን ዴሳንተስ ተናግረዋል፡፡
በፍሎሪዳ የሚኖሩት ኢትዮጵያዊው ዶክተር ይረጋለም አሰግድ እርሳቸው በሚኖሩበት ደቡብ ፍሎሪዳ አካባቢ ከከፍተኛ ንፋስ ውጭ የከፋ ጉዳት የሚያደርስ ነገር እንደሌለ ገልጸው በቅርብ ርቀት በሚገኙ አካባቢዎች ግን ጉዳት ማድረሱን ተናግረዋል፡፡

መድረክ / ፎረም