በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“የዲሞክራሲ ተቋማት ግንባታ - በኢትዮጵያ”

“የዲሞክራሲ ተቋማት ግንባታ - በኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ በቪዥን ኢትዮጵያና በኢሳት ትብብር የተዘጋጀው 4ኛው የምክክር ጉባዔ ባለፈው ቅዳሜና ዕሁድ መካሄዱን መዘገባችን ይታወሳል።

“የዲሞክራሲ ተቋማት ግንባታ - በኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ በቪዥን ኢትዮጵያና በኢሳት ትብብር የተዘጋጀው 4ኛው የምክክር ጉባዔ ባለፈው ቅዳሜና ዕሁድ መካሄዱን መዘገባችን ይታወሳል።

እዚህ በዋሺንግተን ዲሲ በዩናይትድ ስቴትስ ኔቪ መታሰቢያ አዳራሽ ውስጥ በተካሄደው ጉባዔ ላይ በርካታ ምሁራን ጥናቶቻቸውን አቅርበዋል፣ ፖለቲከኞች፣ ባለሞያዎችና የሃይማኖት አባቶች የተገኙ ሲሆን በብዙ ሺዎች የተቆጠሩ ደግሞ በቀጥታ ይተላለፍ በነበረው ሥርጭት አማካይነት በኢንተርኔትና በፌስቡክ ተሳትፈዋል።

ሁለት ቀናት ሙሉ የፈጀው ስብሰባ በበርካታ ርዕሶች ላይ የተወያየ ሲሆን በተለይ ለሽግግር አስፈላጊ ናቸው ያላቸውን ርዕሶች በጥልቀት መርምሯል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

“የዲሞክራሲ ተቋማት ግንባታ - በኢትዮጵያ”
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:21 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG