በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች ግጭት የሞቱት እና የተፈናቀሉት ሰዎች ቁጥር እየተጣራ ነው


በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች ግጭት የሞቱት እና የተፈናቀሉት ሰዎች ቁጥር እየተጣራ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:18 0:00

በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ ሥፍራዎች በተፈጠረው ግጭት ሳቢያ የሞቱትም የተፈናቀሉት ሰዎች ትክክለኛ ቁጥር እየተጣራ እንደሆነ የመንግሥት ጉዳዮች ፅ/ቤት ሚኒስትር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ አስታወቁ፡፡ ዛሬ ለውጭ ሀገር ጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ እንደገለፁት አሁን ያለው የፀጥታ ሁኔታ ፈፅሞ ከግጭት የነፃ እንዳልሆነና አንዳንድ የታጠቁ ኃይሎችም ፀጥታውን ለማደፍረስ እንደሚንቀሳቀሱ ነው የተናገሩ፡፡ የእሬቻ በዓል በሰላም እንዲከበርም በቂ ዝግጅት እንደተከናወነ፣ ገልፀዋል፡፡

XS
SM
MD
LG