በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአሜሪካ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቀድሞ ሠራተኞች ኀዘን ላይ ናቸው

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዓርማ /ፎቶ ፋይል/
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዓርማ /ፎቶ ፋይል/

በዋሺንግተን ዲሲና በአካባቢዋ የሚኖሩ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቀድሞ ሠራተኞች የቀድሞ ባልደረቦቻቸውን ለመዘከርና በቢሾፍቱው አደጋ ሕይወታቸው ለጠፋ ተሣፋሪዎች የፀሎትና የመታሰቢያ ሥነ-ሥርዓት አዘጋጅተዋል።

በዋሺንግተን ዲሲና በአካባቢዋ የሚኖሩ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቀድሞ ሠራተኞች የቀድሞ ባልደረቦቻቸውን ለመዘከርና በቢሾፍቱው አደጋ ሕይወታቸው ለጠፋ ተሣፋሪዎች የፀሎትና የመታሰቢያ ሥነ-ሥርዓት አዘጋጅተዋል።

ሥነ-ሥርዓቱ በቨርጂንያው ኮሎምቢያ ፓይክ እና ሳውዝ ሃይላንድ መንገዶች ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ ድርጅት ውስጥ ለፊታችን ዕሁድ፣ መጋቢት 8/2011ዓ.ም /MARCH 17/219/ በዋሺንግተን ሰዓት ከሰዓት በኋላ 2 PM እስከ 4 PM አዲስ አበባ ላይ ደግሞ ከምሽቱ ሦስት ሰዓት እስከ አምስት ሰዓት እስኪሆን ይካሄዳል።

የዝግጅቱን አስተባባሪዎች አነጋግረናል፤ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡት።

This item is part of

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG