አዲስ አበባ —
ከሃይማኖታዊ በዐልነቱ በተጨማሪ በቱሪስት መስህብነቱ የሚታወቀው የጥምቀት በዓል ዘንድሮም በድምቀት ተከብሯል፡፡
በተለይ ባለፉት ዓመታት በጎ ፍቃደኛ የሆኑ በርካታ ወጣቶች የበዐሉን ሥነ-ሥርዓት ሲያስተባብረና ልዩ ልዩ አገልግሎቶችን ሲሰጡ ታይተዋል፡፡
ታቦት በሚያልፍባቸው መንገዶች ሁሉ ለታቦት ቀይ ምንጣፍ እያነጠፉ ወደየጥምቀተ-ባሕሩ እየሸኙ ወደየደብራቸው መልሰዋል፡፡
ለተጨማሪ የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፤ የድምፅ ፋይሉን ይክፈቱ