No media source currently available
ከኮሮና ቫይረስ ያገገሙ ሰዎች ከበሽታው ጋር ተያይዘው ለሚመጡ ሌሎች የጎንዮሽ ችግሮች እንደሚጋለጡ በጤናው ዘርፍ የሚወጡ የተለያዩ ጥናቶች ያመለክታሉ።