ዋሽንግተን —
ሰልፈኞቹ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄ ነው ያሉት የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት እና ግድያ እንዲቆም ለአካባቢው መንግሥትና ባለስልጣናት ለማሳሰብ ሰልፉን ማካሄዳቸው ተናግረዋል።
ከሰልፈኞቹ አንዳንዶቹን በማነጋገር የተዘጋጀውን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።