በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያዊያን ስብስብ በፔንስልቬንያ


የኢትዮጵያዊያን ስብስብ በፔንስልቬንያ
የኢትዮጵያዊያን ስብስብ በፔንስልቬንያ

ባለፈው ቅዳሜ በፔንስልቬንያ ግዛት ኢትዮጵያዊያን በአንድ ብሄራዊ መናፈሻ ተሰባስበው እንጀራ በወጥ፣ ስጋ እየጠበሱ፤ ሙዚቃ እያደመጡ አብረው ውለዋል።

የዴሞክራቶቹ ፓርቲ ጉባዔ በሚካሄድባት ግዛት በተካሄደው የኢትዮጵያዊያን ስብስብን በተመለከተ ሶስት ኢትዮጵያዊያንን ለምን እንደሚሰባሰቡ፣ ስለኑሯቸውና በሚኖሩባት ዩናይትድ ስቴይትስ የፖለቲካ ተሳትፏቸውን ገልጸዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

የኢትዮጵያዊያን ስብስብ በፔንስልቬንያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:15 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ


XS
SM
MD
LG