በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበረሰቦች ይዞታ ሁለት ገጽታ፤


ኢትዮጵያ ውስጥ በልማትና አገልግሎት ላይ የተሠማሩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ዕድገት ሲያሳዩ በመብቶች ጉዳዮች ላይ ሲሠሩ የነበሩት ግን መዳከማቸውን አንድ ጥናት አመልክቷል፡፡

በሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች አማካይነት በዚህ ዓመት ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ ገብቷል፡፡

ወደ 20 ሚሊዮን የሚጠጉ ኢትዮጵያዊያን ተጠቃሚ ሆነዋል - ተብሎም ተገምቷል፡፡
የዘገባውን ዝርዝር ከዚህ ያድምጡ፤

የኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበረሰቦች ይዞታ ሁለት ገጽታ፤
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:13 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG