በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሰማያዊ ፓርቲ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የጠራሁትን ጉባዔ አደናቅፏል ሲል ከሰሰ


ሰማያዊ ፓርቲ የጠራሁትን አስችኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ስላደናቀፈብኝ ኪሳራ አድርሶብኛል ሲል ቦርዱንም በህግ እንደሚጠይቅ የፓርቲው ኦዲት ኮሚሽን ያወጣው መግለጫ አስታወቀ።

መግለጫው የፓርቲውን ሊቀመንበርም ጉባኤውን በማደናቀፍ ከሷል። ሊቀመንበሩ በበኩላቸው ጉባዔው ስለመጠራቱም ሆነ ስለመከልከሉ የማውቀው ነገር የለም ይላሉ።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

ሰማያዊ ፓርቲ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የተጠራውን ጉባዔ አደናቅፏል ሲል ከሰሰ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:21 0:00

XS
SM
MD
LG