No media source currently available
በያዝነው ነሃሴ ወር ብራዚል ውስጥ የሚካሄደው የዘንድሮው “ሪዮ ኦሎምፒክ 2016” የሚሳተፉ ኢትዮጵያውያን በልምምድ ላይ ናቸው። በዚህ ውድድር ከሚሳተፉት ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች መካከል የሦስት ጊዜ የኦሎምፒክ ሻንፒዮኗ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ እና በዓለም አቀፍ አትሌቶች ፈዴረሽን የቤት ውስጥ ውድድር ሻንፒዮኗ አትሌት ገለቴ ቡርቃ ይገኙበታል።