በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያው ግጭት ዩናይትድ ስቴትስ “ወገኖቹን በእኩል ዐይን መመልከት አይኖርባትም” ሴናተር ማርክ ዎርነር


ዩናይትድ ስቴትስ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ግጭቶ አስመልክቶ “ወገኖቹን በእኩል ዐይን መመልከት አይኖርባትም፤ ኢትዮጵያም ወደ አፍሪካ የዕድገት ዕድሎች ህግ /አጎአ/ ተጠቃሚነት ልትመለስ ይገባል” ሲሉ ሁለት የዩናይትድ ስቴትስ እንደራሴዎች ተናግረዋል።

ሴናተር ማርክ ዋርነር እና የህዝብ እንደራሴ ዳን ቤየር እነዚህም መልዕክቶች ያስተላለፉት ትናንት ቨርጂኒያ አሌክዛንድሪያ ውስጥ በተካሄደ የኢትዮጵያዊያን ዓመታዊ ፌስቲቫል ላይ ነው።

XS
SM
MD
LG