በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ አየር መንገድና ኢትዮጵያውያን መንገደኞች ከአሜሪካ


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

በዩናይትድ ስቴትስ የሚገኙ ብዙዎች ኢትዮጵያውያን ከዩናይትድ ስቴትስ ወደ ኢትዮጵያም ሆነ ከኢትዮጵያ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ በሚያደርጓቸው በረራዎች የኢትዮጵያ አየር መንገድን እንደሚጠቀሙ ይታወቃል፡፡

በተለያዩ የኢትዮጵያውን የገበያ መደብሮችም ውስጥ ለባህላዊ የምግብ ፍጆታ የሚውሉና ባህላዊ ቁሳቁሶችም ተጓጉዘው የሚመጡት በዚሁ የኢትዮጵያ አየር መንገድ መሆኑም የሚታወቅ ነው፡፡ ሁኔታዎች በተለዋወጡበት በዚሁ የኮቪድ-19 ወረርሽን ወቅት ኢትዮጵያ አየር መንገድ በዚህ ረገድ የሚሰጠው አገልግሎት ቀንሶ ይሆን? በዚህ ወቅት ወደ በአየር መንገዱ ወደ ኢትዮጵያ በረራ ለማድረግ የሚያስቡ መንገደኞችም ከግምት ማስገባቸው የሚገቧቸው ነገሮች ምንድናቸው? እነዚህንና መሰል ጥያቄዎችን ለመመለስ በዩናይትድ ስቴት የኢትዮጵያ አየር መንገዱ ዳይሬክተር አቶ ንጉሡ ወርቁ የዛሬው የኢትዮጵያውን በአሜሪካ እንግዳችን ናቸው፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኢትዮጵያ አየር መንገድና ኢትዮጵያውያን መንገደኞች ከአሜሪካ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:27 0:00


XS
SM
MD
LG