በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አዲሳቤዎች ስለመጭው ዓመት ምን ይላሉ?


እንቁጣጣሽ
እንቁጣጣሽ

please wait

No media source currently available

0:00 0:06:14 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

አዲሱ 2008 ዓ.ም በፖለቲካ፣ በምጣኔ ኃብትና በማኅበራዊ መስኮች ለውጥ የሚጀመርበትና የሚታይበት እንደሚሆን አንዳንድ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ያላቸውን ተስፋ ሲገልፁ ሌሎች ደግሞ አዲስ ነገር አንጠብቅም፣ የቆዘመ ሕይወት ይቀጥላል ብለው እንደሚያምኑ ተናግረዋል፡፡

ነዋሪዎቹ ይህንን አስተያየታቸውን የሰጡት ከተማይቱ ውስጥ እየተዘዋወረ ላነጋገራቸው ለእስክንድር ፍሬው ነው፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG