ጦርነት እንዲሁም ከአርባ ዓመታት በኋላበአስከፊነቱ የተመዘገበ ድርቅባለበት ሁኔታ የኢትዮጵያ ስንዴ ምርት 70 በመቶ እንደሚያድግ ይጠበቃል። ይህም ከውጪበምታስገባው ስንዴ ላይያላትን ጥገኝነት ለመቀነስ የምታደርገውን ጥረትይረዳል።
የስንዴ ምርቱ ትልቅተስፋ የሚሰጥ ቢሆንም፣ ሩሲያ ዩክሬንን መውረሯን ተከትሎ በተፈጠረው የአቅርቦት መዛባት ምክንያት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተፈናቃይ ኢትዮጵያውያን የምግብ እርዳታ ያሻቸዋል።