በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትንታኔ፥ ድህረ መለስ ኢትዮጵያ፤ መጪው መሪ አስተዳደርና አቅጣጫዎች


Ethiopian Prime Minister Meles Zenawi (file photo)
የጠቅላይ ሚንስትር መለስ ክንውኖች፥ በአዎንታዊም በአሉታዊነትም የሚታዩና የሚመዘኑ፤ ትተዋቸው ያለፏቸው ቅርሶች እየተገመገሙ ባሉበትና አገሪቱ ልትከተል የምትችላቸውን አቅጣጫዎች አስመልክቶ ምልከታዎች እየቀረቡ ነው።

ሰሞኑን በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ባተኮሩ ውይይቶች ያነጋገርናቸው አንዲት ታዋቂ የቀድሞ የተቃዋሚ መሪና ሁለት ምሁራን በተለይ በርእሱ ላይ የሰነዘሩትን አስተያየት ያከተተ ቅንብር ቀጥሎ ቀርቧል።
ከዚህ ያድምጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:37 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ
XS
SM
MD
LG