በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፋር ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው እየተመለሱ መሆኑን ተመድ ገለፀ


የአፋር ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው እየተመለሱ መሆኑን ተመድ ገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:40 0:00

በኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት፣ የክልል እና የትግራይ ኃይሎች መሃከል የተካሄደው ጦርነት በቁጥጥር ስር የነበሩ ከተሞችን ሙሉ ለሙሉ ሲያወድም በሚሊየን የሚቆጠሩ ሰዎችን ደግሞ ከመኖሪያቸው አፈናቅሏል።

አሁን ከሰሜናዊው አፋር ክልል ገጠር ከተሞች የተፈናቀሉ ወደ 295 ሺህ የሚጠጉ ሰዎች ወደ መንደራቸው መመለስ መጀመራቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ያስታወቀ ሲሆን ወደቤታቸው የተመለሱ አንዳንድ ነዋሪዎች ሕይወታቸውን እንደገና ለመጀመር ጥረት እያደረጉ ነው።

XS
SM
MD
LG