በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትንታኔ:- የሕዝብ ጥያቄ፥ የጥያቄዎቹ ምንነትና የሚጠይቁት ተጨባጭ ምላሽና ቀጣዩ መንገዶች


ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

“በኃላፊነት መወጣት አለብን። በምንሠራው ሥራ ነው የባህላችንን የጥያቄያችንን ትልቅነት ማሳየት ያለብን። በአገራችን ”ወደ ገነት በሲኦል በኩል አይኬድም” የሚል አባባል አለ” አቶ ዳንኤል ክብረት

አገር ጉዳይ ... የሰሞኑ ውሎና ክራሞት

አነጋጋሪ፥ አሳሳቢና ሁነኛ መላ የሚሹ አንገብጋቢ የአገርና የሕዝብ ጉዳዮች፤ ትኩስ ዜናና ወጎች የሚስተናገዱበት የራዲዮ መጽሔት መስኮት ነው። በመድረኩም በኢትዮጵያ ጉዳዮች የሚጽፉና በሚጠበቡባቸው የሞያ መስኮች ለብዙዎች ጥቅም በሚውሉ ኪናዊ ሥራዎቻቸው የሚታወቁና በአጭሩም ከኑሮ ባሻገር የአገርና የሕዝብ ጉዳይ ግድ የሚላቸው ወይም እንዲላቸው የሚጠበቁ የማኅበረሰብ አባላትን

በተከታታይ ወደ ራዲዮ መጽሔት እየጋበዝን እናወያያለን።

የፕሮግራሙ የመጀመሪያ እንግዳም ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ባተኮሩ ምሁራዊ ጽሁፎቻቸው በሥፋት ይታወቃሉ።

ሙሉውን ቃለ ምልልስ ከዚህ ያድምጡ፤

ትንታኔ:- የሕዝብ ጥያቄ፥ የጥያቄዎቹ ምንነትና የሚጠይቁት ተጨባጭ ምላሽና ቀጣዩ መንገዶች
please wait

No media source currently available

0:00 0:16:03 0:00

XS
SM
MD
LG