በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትምህርት ሚኒስቴር ያሳለፈው ውሳኔ፣ ዩኒቨርሲቲዎችን ይጎዳል ሲሉ ባለሞያዎች ተናገሩ


ትምህርት ሚኒስቴር
ትምህርት ሚኒስቴር
ትምህርት ሚኒስቴር ያሳለፈው ውሳኔ፣ ዩኒቨርሲቲዎችን ይጎዳል ሲሉ ባለሞያዎች ተናገሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:42 0:00

ትምህርት ሚኒስቴር፣ ዩኒቨርሲቲዎች የፕሮፌሰርነት ማዕረግ እንዳይሰጡ ያሳለፈው ውሳኔ፣ "ተቋማቱን ይጎዳል" ሲሉ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡ ባለሙያዎች፣ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ፣ "ነባሩን የደረጃ ዕድገት መመሪያ በአዲስ መተካት ሲገባው፣ እሱን በደብዳቤ ሽሮ የደረጃ ዕድገት እንዳይሰጥ መወሰኑ፣ የዩኒቨርሲቲዎችን እንቅስቃሴ ያስተጓጉላል፣ ውስጣዊ ነፃነታቸውንም ይጋፋል" ብለዋል፡፡

የትምህርት ሚኒስቴር በበኩሉ፣ "በተቋማቱ የውስጥ አስተዳደር ጣልቃ አልገባሁም፣ በቅርቡ አዲስ መመሪያ እስኪወጣ ድረስ፣ ይህን ውሳኔ አሳልፌያለኹ" ብሏል፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG