በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አቶ ደመቀ መኮንን ዓለምአቀፉን ማኅበረሰብ ወቀሱ


አቶ ደመቀ መኮንን ዓለምአቀፉን ማኅበረሰብ ወቀሱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:59 0:00

አቶ ደመቀ መኮንን ዓለምአቀፉን ማኅበረሰብ ወቀሱ

ትግራይ ውስጥ ተፈጥረዋል የተባሉ ኢሰብዓዊ አድራጎቶች ክሦችን “የፈጠራና የፕሮፓጋንዳ ማራገብ” ሲሉ የጠሩት የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ያለፈው ዓመት ለኢትዮጵያ የብዙፈተናዎችም የስኬትም ዓመትእንደነበር ለዓለም መሪዎች ተናግረዋል።

የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት 76ኛ ጠቅላላ ጉባዔ ኒው ዮርክ ላይ ባደረጉት ንግግር ዓለምአቀፉን ማኅበረሰብ በጣልቃ ገብነት ከስሰው ሃገራቸውን ከማዋከብ እንዲቆጠቡ አሳስበዋል።

XS
SM
MD
LG