በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አንድነትና መኢአድ ስምምነት ፈረሙ


የአንድነትና የመኢአድ አርማዎች
የአንድነትና የመኢአድ አርማዎች


please wait

No media source currently available

0:00 0:06:56 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ


የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አንድነት ለፍትህና ዴሞክራሲና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት - መኢአድ የቅድመ-ውኅደት ስምምነት ተፈራረሙ።

ስምምነቱ በተፈረመበት የመኢዓድ ቢሮ አካባቢ ሁከትና ድንጋይ መወራወር እንደነበር፤ የውኅደቱን ድርድር ከመሩት አንዱ የሆኑት የአንድነቱ አቶ ፀጋዬ አላምረው በተወረወረ ድንጋይ መመታታቸው ተዘግቧል፡፡

በሁከቱ ውስጥ ነበሩ ከተባሉት መካከል በአንደኛው ኪስ ውስጥ ለኢሕአዴግ የአባልነት ወርኃዊ ክፍያ የፈፀመበት ደረሰኝ መገኘቱን የፊርማው ሥነ-ሥርዓት አዘጋጆች ገልፀዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የእስክንድር ፍሬው ዘገባ ያዳምጡ ።
XS
SM
MD
LG