በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የነዳጅ ድጎማውና በተጠቃሚዎች የሚነሳው ቅሬታ


የነዳጅ ድጎማውና በተጠቃሚዎች የሚነሳው ቅሬታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:50 0:00

የኢትዮጵያ መንግሥት ካለፈው ሰኔ ወር 2014ዓ.ም ጀምሮ ለሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭ ተሸከርካሪዎች የነዳጅ ድጎማ ቢያደርግም ተገልጋዩ ለተጨማሪ ወጭ መዳረጉን አስተያየት ሰጭዎች ገለጹ፡፡

አስተያየታቸውን ለቪኦኤ የገለፁ በደሴና በባህርዳር ከተማ የሚገኙ ነዋሪዎች፤ “በርካታ የተሸከርካሪ ባለሃብቶች ከመንግሥት የሚደረገውን የነዳጅ ድጎማ ተቀብለው የትራንስፖርት አገልግሎት አይሰጡም፡፡ ቢሰጡም የሚጠይቁት የተጋነነ ዋጋ ነው” ብለዋል፡፡

የኢትዮጵያ ነዳጅና ኢነርጅ ባለስልጣን የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር በቀለች ጉማ፤ የነዳጅ ድጎማ ተጠቅመውአገልግሎት የማይሰጡ ካሉ ጥናት ተደርጎ እርምጃ እንደሚወሰድ ተናግረዋል።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG