በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአዲስ አበባ መንገድ ትራንስፖርት ሠራተኞች ከሥራ ተባረርን ሲሉ ቅሬታ አቀረቡ


በአዲስ አበባ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ስናገለግል የቆየን ከ600 በላይ ሠራተኞች ከምደባ ውጭ ሆነናል ከሥራ ተባረናል ሲሉ ቅሬታ አቅራቢዎች ገለጹ።

ከሥራ ገበታቸው እንዲነሱ የተደረጉት የፖለቲካ አመለካከታቸው ጭምር መነሻ ባደረገ አዲስ ምደባ መሆኑን አስረድተዋል። አንድም ሠራተኛ አልተባረረም ያለው ቢሮ በበኩሉ አዲሱ ምደባ የሥራ ልምድና የትምህርt ዝግጅትን ብቻ መሠረት ማድረጉን አስታውቋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

የአዲስ አበባ መንገድ ትራንስፖርት ሠራተኞች ከሥራ ተባረርን ሲሉ ቅሬታ አቀረቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:25 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG