በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት አንድ ሚሊዮን ሰዎች ከትምሕር ውጪ ማድረጉ ተመድ አስታወቀ


የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት አንድ ሚሊዮን ሰዎች ከትምሕር ውጪ ማድረጉ ተመድ አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:02 0:00

“በኢትዮጵያው የትግራይ ጦርነት ሳቢያ ከ1 ሚሊዮን በላይ ህጻናት ከትምህርት ገበታቸው እንደተለዩ ሦስተኛ ዓመታቸውን ሊጀምሩ ነው” ሲል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አመለከተ።

በአጎራባች ክልሎች፣ ተዋጊዎች እና በአካባቢዎቹ ሰፍረው የቆዩ ተፈናቃዮች ሥፍራዎቹን ለቀው መውጣታቸውን ተከትሎ ትምሕርት ቤቶች መከፈት ቢጀምሩም፤ አንዳንዶቹ አስከፊ ሁኔታዎች፣ ተማሪዎቻቸውም የስሜት መቃወስ ገጥሟቸዋል።

ሄንሪ ዊልከንስ ነው ከጋሸና ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG