አዲስ አበባ —
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እሸቱ ጮሌ አዳራሽ የተካሄደውን የምክክር መድረክ ተከትሎ ነው ለዚህ አላማ የተመረጡት ሰዎች የተሰባብሰቡት፣ ስብሰባውን ያዘጋጀው የኢትዮጵያ የሰላም የልማትና የዲሞክራሲ ህዝባዊ የምክክር መድረክ እንዳለው በሌሎች ጉዳዮች ላይ ለመንግሥት ያቀረባቸው ሃሳቦች ተቀባይነት አግኝተዋል።
በዚህ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተካሄደው ውይይት የሃይማኖት አባቶች፣ ታዋቂ ግለሠቦች፣የልዩ ልዩ ተቋማት መሪዎች፡ የስነጥበብ ባለሙያዎች እና ሌሎች የተገኙበት ነበር።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።