Print
No media source currently available
የፍትሕ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ የነበረው ተመስገን ደሣለኝ አቃቤ ሕግ በመሠረተበት ክሥ ጥፋተኛ ተብሎ ወደ እሥር ቤት ተወስዷል፡፡
ብይኑን የሰጠው ፍርድ ቤት ከሁለት ሣምንታት በኋላ የቅጣት ውሣኔውን አሣውቃለሁ ብሏል፡፡
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡