No media source currently available
ሁለት የቴሌኮም አገልግሎት የሚሰጡ ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች የኢትዮጵያን የቴሌኮም ገበያ በቅርቡ እንደሚቀላቀሉ ተነገረ። ከእነዚህ የአገልግሎት መስጫ የሥራ ፈቃድ ሽያጭ መንግሥት ብዙ ቢሊዬን የአሜሪካ ዶላር እንደሚጠብቅም አንድ ከፍተኛ ባለሥልጣን አስታወቁ።