በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአገር ጉዳይ:- የአዲስ አበባው ሕዝባዊ ውይይትና ሌሎች አዎንታዊ ምልከታዎች


የአገር ጉዳይ:ሕዝባዊ ውይይትና ሌሎች አዎንታዊ ምልከታዎች
የአገር ጉዳይ:ሕዝባዊ ውይይትና ሌሎች አዎንታዊ ምልከታዎች

የአገር ጉዳይ ዛሬም ያነጋግራል።

እናም ስለሚያሳስቡን ጉዳዮች ሰዓቱ ከረፈደ በኋላ ሳይሆን ዛሬ፣ መነጋገር ለመነጋጋር ያህል ብቻ ሳይሆን ለመግባባት እና አንዳች ጠቃሚ መላ ለመሻት፤ መንገዱ ተጀምሯል።

ለዚህኛውም ዙር የአገር ጉዳይ ሦሥት እንግዶች ከአዲስ አበባ ጋብዘናል።

“የሁላችንም በሆነች አገር ለሁላችንም የሚበጁ የሕይወት መላዎች” የሚሉ ይመስላል፤ የዛሬዎቹ “የአገር ጉዳይ” ባለተራዎች በወጋቸው።

ተወያዮች:- በኢትዮጵያ ጉዳዮች በመጻፍ እና በአገራዊ ውይይቶች በነቃ ተሳትፏቸው የሚታወቁት አንጋፋ ምሁር ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም፤ የሰማያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር አቶ አንተነህ አሰፋ እና የሕግ ባለሞያው አቶ ተማም አባ ቡልጉ ናቸው።

የአገር ጉዳይ:- የአዲስ አበባው ሕዝባዊ ውይይትና ሌሎች ... ክፍል አንድ
please wait

No media source currently available

0:00 0:13:37 0:00
የአገር ጉዳይ:- የአዲስ አበባው ሕዝባዊ ውይይትና ሌሎች ... ክፍል ሁለት
please wait

No media source currently available

0:00 0:16:48 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG