በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አዋጁ እንዲነሳ ተቃዋሚዎች ጠየቁ

ኢትዮጵያ “ገብታበታለች” ካሉት “ውስብስብ ፖለቲካዊ ቀውስ” እንድትወጣ - ዓለምአቀፍ ጉባዔ እንዲዘጋጅ የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት - መኢአድና ሰማያዊ ፓርቲ ጥሪ አቀረቡ።

ኢትዮጵያ “ገብታበታለች” ካሉት “ውስብስብ ፖለቲካዊ ቀውስ” እንድትወጣ - ዓለምአቀፍ ጉባዔ እንዲዘጋጅ የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት - መኢአድና ሰማያዊ ፓርቲ ጥሪ አቀረቡ።

ፓርቲዎቹ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳም ጠይቀዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያንብቡ

አዋጁ እንዲነሳ ተቃዋሚዎች ጠየቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:30 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG