በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጥሩነሽ ዲባባ አሸነፈች


ጥሩነሽ ዲባባ /ፎቶ - ፋይል/
ጥሩነሽ ዲባባ /ፎቶ - ፋይል/

የስፖርት ዜና

በአትሌቲክስ፥ ሦስቴ የኦሊምፒክ ሻምፒዮን፤ አትዮጵያዊቷ ጥሩነሽ ዲባባ በፖርትስማውዝ ታላቁ የደቡብ ሩጫ አሸንፋለች።

በቬኒስ ማራቶን የኬንያ ሯጮች በሁለቱም ፆታዎች ድል ተቀዳጅተዋል።

በእግር ኳስ፥ የአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮና በደቡብ አፍሪካ አሸናፊነት ተጠናቅቋል፡፡ 11ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ተጀመረ፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የስፖርት ዜና
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:44 0:00

XS
SM
MD
LG