አዲስ አበባ —
በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ከተሞች ጎሳን መሰረት ያደረግ ግጭት ተቀሰቅሶ የብዙዎች ሕይወታ መጥፋቱና ንብረት መውደሙ ይታወቃል፡፡
ዛሬ በአካባቢው የፀጥታ ሁኔታ ምን ይመስላል በማለት የአፋን ኦሮሞ ዘጋቢያንች ሙክታር ጀማል፡፡
የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስትር የሕዝብ ግንኙነት ዋና ዳይሬክተር መጀር ጄኔራል መሐመድ ተሰማን አነጋግሯል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ