No media source currently available
በ2012 ሩብ ዓመት 190 የተለያዩ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያዎች እና 62 ሽህ ጥይቶች መያዛቸው ተሰማ ። የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን እንደ አስታወቀው ህገ ወጥ የጦር መሳሪያዎቹ ወደ አዲስ አበባ ሊገቡ ሲል ነው የተያዙት ብለዋል።