በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሰማያዊ ፓርቲ አባላቱ እየታሰሩ መሆኑን ገለጸ


Semayawi Party Ethiopia
Semayawi Party Ethiopia
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:29 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ


አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ አባላቱና ደጋፊዎቹ እየታሰሩ መሆኑን ሰማያዊ ፓርቲ ገለጸ።

ፓርቲዉ ዛሬ ባወጣዉ መግለጫ የ2007ቱ ጠቅላላ ምርጫ ከተጠናቀቀ ጀምሮ በምርጫዉ በንቃት ሲሳተፉ የነበሩና በአስተሳሰባቸዉ በሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት ያላቸዉን ዜጎች መደብደብ፣ ከስራ ማፈናቀል፣ ማሰር፣ ማሸማቀቅና መግደል የአገዛዙ ዋና መገለጫ ሆኗል ይላል።

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ይልቃል ጌትነት በጸጥታ ሃይሎች በአባሎቻቸዉ ላይ እየተፈጸመ ነዉ ያሉትን በደልና መንገላታት አስረድተዋል።

ዝርዝሩን ከመለስካቸዉ አመሃ ዘገባ ያድምጡ

XS
SM
MD
LG