በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጦርነቱ የሚካሄድባቸው አካባቢዎች ነዋሪች ሥጋት


ጦርነቱ የሚካሄድባቸው አካባቢዎች ነዋሪች ሥጋት
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:59 0:00

ሦስተኛ ቀኑን በያዘው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት በቆቦ ከተማና አካባቢው የሚኖሩ የኅብረተሰብ ክፍሎች በሥጋት ውስጥ መሆናቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ፡፡

ተደጋግመው የሚሰራጩ ያልተረጋገጡ መረጃዎች ህዝቡን እንዳይረጋጋና ከተማዋን ለቆ መውጣት አማራጭ እንዲያደረግ እያስገደዱ ነው ሲሉ አስተያየት ሰጭዎቹ ተናግረዋል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ ጦርነቱ በአፋር ያሎ አካባቢም የቀጠለ መሆኑን የአሜሪካ ድምፅ የመረጃ ምንጮች አመልክተዋል፡፡

የህወሓት ኃይሎች ተኮሱት በተባለ ከባድ መሳሪያ በአካባቢው ኗሪዎች ለይ የህይወትና የአካል ጉዳት መድረሱን የዱብቲ ጠቅላላ ሆስፒታል አስታውቀዋል፡፡ ጉዳት የደረሰባቸው ወደ ለሕክምና እርዳታ መምጣታቸውን ሆስፒታሉ አረጋግጠዋል፡፡

XS
SM
MD
LG