ዋሺንግተን ዲሲ —
ኢትዮጵያ የገጠማትን የውጪ ምንዛሪ እጥረት ለማስወገድ፣ የተባበረው አረብ ኤሚሬትስ መንግሥት $1 ቢሊዬን ዶላር ማዕከላዊ ባንክ ውስጥ እንደሚያስገባላት አስታወቀ።
የመንግሥት ኮሚኒኬሽንስ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አህመድ ሺዴ ይህን ዛሬ ይፋ ያደረጉት፣ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ፣ ከአቡ ዳቢቡ ከአልጋ ወራሽ ሼክ ሞሐመድ ቢን ዛይድ ጋር ከተገናኙ በኋላ መሆኑም ታውቋል።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ