No media source currently available
ኢትዮጵያ ከ4 ቀናት በኋላ የምታመጥቀው ሳተላይት ለቴክኖሎጂ ሽግግር የሚያግዝ እንደሆነ ተገለፀ ። ከቴክኖሎጂ ጋር ራስን እያዘመኑ መጓዝ ለአንድ ሀገር ኢኮኖሚ ብሎም ሁለንተናዊ ጠቀሜታ አለው ሲል የኢትዮጵያ ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጿል።